AQ_T57
#personal
ሰላም ሰዎች ምን መሰላችሁ የሆነ ጊዜ የማውቀው ሰው ደውሎ ብር እንዳበድረው ጠየቀኝና ያለኝን ሰጠሁት አሁን ላይ ብሩ እንደሚያስፈልገኝ ነግሬው ነበር በዛ ላይ ስልክ አያነሳም ለመሸሸ ይሞክራል ። ላስቀይመው አልፈልግም ግን . ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላቅም ምን ትመክሩኛላችሁ?
Oct 21, 20255 engagements
ሰላም ሰዎች ምን መሰላችሁ የሆነ ጊዜ የማውቀው ሰው ደውሎ ብር እንዳበድረው ጠየቀኝና ያለኝን ሰጠሁት አሁን ላይ ብሩ እንደሚያስፈልገኝ ነግሬው ነበር በዛ ላይ ስልክ አያነሳም ለመሸሸ ይሞክራል ። ላስቀይመው አልፈልግም ግን . ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላቅም ምን ትመክሩኛላችሁ?
Oct 21, 2025Asqeymew!
Oct 21, 20251ጊዜ ጠይቀው በግልፅ, ካልሰጠህ እንደ ሞተ ሰው ቆጥረህ ረስተኸው ህይወትህን ቀጥል
Oct 21, 2025Ande teykew eshi kale behuala completely tefa
Oct 21, 2025ብር አንዴ ከእጅ ከወጣ ስለ መመለሱ እርግጠኛ መሆን አትችልም ስለዚህ ስትሰጥም አምነህበት ይሁን።
Oct 21, 2025I know eko gn sewn ende ሞኝ lemadrg simoker eyawkut esu new yemiyanadedew
Oct 21, 2025