እና አሁን ላይ ሀሳባችሁን እንድትሰጡኝ የምፈልገው -ከዚህ በኋላ እናቴም ሆነ አባቴን ለመቅረብ መሞከር ህመም እየሆነኝ ነው ግን መወሰነሰ አቃተኝ 🥹🥹 በቃ ግራ ነው የገባኝ ለካ አለማወቅ ሰላም ነው -ለወደፊቱ ለራሴ ህይወት እፈራለሁ እኔም ይህንን ታሪክ እንዳልደግመው ብቻ ከአዕምሮዬ በላይ ስለሆነብኝ ብቻ ነው ትንሽ ከቀለለኝ ብዬ ነው የፃፍኩት ታግሳችሁ አንብባችሁ ሀሳባችሁን ለምትገልፁልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!!
Oct 20, 2025Ik mefred kebad new gn yalenesu 22 amet noreshal eko beka liyagegnush kalfelegu atasgedji manm sew lemiwedew beteley lelju mihon gize ayatam ykrta yhen sl gn gd aysetachewm beka yerasshn nuro nuri manm baynorsh lerassh erash aleshlet angetshn kena adrgesh wedefit berchi tesfa endatkorchi we love you 🫶
Oct 21, 2025