#personal
Passport ላወጣ ፈልጌ ነበር እና የልደት ሰርተፍኬት ላይ እና id ላይ ያለው ስሜ ተመሳሳይ ነው የትምህርት ማስረጃ ላይ ያለው የ አያቴ ስም spelling error አለበት ችግር ይፈጥር ይሆን ወደፊትስ scholarship ላይ ምናምን
Oct 20, 20250 engagements

Oct 20, 2025