Noooo_name185.5
#health
ሰላም ቤተሰብ እስቲ አዲስ አበባ ላይ ለልብ ምርመራ እና ህክምና ምርጥ ነው የምትሉትን ሆስፒታል ጠቁሙኝ እስቲ እባካቹህ አስቸኳይ ነው ከገንዘብ አንፃርም ያው ተመጣጣኝ ወጪ የሚያስወጣ ተሰቃየሁ እኮ ቤተሰቦቼ። የሚረጋ ዘይት ስጠቀም ወይም ደግሞ 1 ሲኒ ቡና ስጠጣ በቃ እየታመምኩ ነው የምውለው።
Oct 18, 202510 engagements
ሰላም ቤተሰብ እስቲ አዲስ አበባ ላይ ለልብ ምርመራ እና ህክምና ምርጥ ነው የምትሉትን ሆስፒታል ጠቁሙኝ እስቲ እባካቹህ አስቸኳይ ነው ከገንዘብ አንፃርም ያው ተመጣጣኝ ወጪ የሚያስወጣ ተሰቃየሁ እኮ ቤተሰቦቼ። የሚረጋ ዘይት ስጠቀም ወይም ደግሞ 1 ሲኒ ቡና ስጠጣ በቃ እየታመምኩ ነው የምውለው።
Oct 18, 2025Kezih befit lb hmem alebeh/sh tebleh diagnosed honehal/shal?
Oct 18, 2025I don't think its your heart talk to me if you want
Oct 19, 2025