#entertainment
እንጦጦ ፓርክ ሄዶ በቡድን መጎብኘት ፈልገን ነበር፤ ውስጥ መታየት ያለባቸው ዋና ዋና ነገሮች ምንድን ናቸው? ገንዘብስ በነፍስ ወከፍ እስከ ምን ያህል ያስወጣሉ? ትራንስፖርት ተይዞ ሲኬድ በየትኛው አቅጣጫ መሄድ ይሻላል? ሁሉን ነገር አይቶ ለመውጣት ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል? ስንት ሰአት ቢመጣ ጥሩ ነው? ሄዳችሁ የምታውቁ/መረጃው/እውቀቱ ያላቹ ካላችሁ ጠቃሚ የምትሉትን መረጃ አሳውቁኝ። አስቀድሜ ስለትብብራቹ🙏 አመሰግናለው።
Oct 17, 20252 engagements