ሰላም ቤተሰብ ነገሮችን መደበቅ ወይ ዋሽቶ ማለፍ ከልችልም በግልፅ ሁሉንም መናገሬ በጣም ከብዙ ነገር ጋር እየተጋጨብኝ ነው የሚገርማችሁ ይሄ ፀባዬ በጣም ከመብዛቱ የተነሳ ለ አስተማሪዬ እራሱ ያመጣሁትን ፅሁፍ ከሰው ገልብጬ እንደሆነ ነግሬው አውቃለሁ ፡ ዛሬ ደግሞ ጭራሽ ሰው በብዛት የሚሸጥ እቃ አዞኝ ከመጣ እና ከከፈሉኝ በሗላ ግን እኮ እቃው ብዙም quality የለውም ብያቸው ግማሹን እቃ ከስሬ አስመለሱኝ ፡ እሺ ቆይ ከዚህ አመሌ እንዴት ልላቀቅ በነገራችን ላይ እንዲህ ስል ወረኛ ሴት አይደለሁም በጣም ዝምተኛ ነኝ ግን ነገሮችን ሸፋፍኖ ማለፍ ነው የማልችለው እባካችሁ ምከሩኝ፡፡
Oct 17, 2025Tru nw. Chegeru alemewashetesh sayhon mekorejesh, low quality eka mamtatesh nw so enesun mastekakel nw enji honesty is good
Oct 18, 2025