#education
ሰላም ሰዎች በ marketing and sales manegment እና information technology ict የተማራችሁ ሰዎች ስለ ዲፓርትመንቱ ንገሩኝ በዲፕሎማ ልማር ፈልጌ ምን እንደምመርጥ ግራ ገባኝ በተለይ ስለ ict ምንም መረጃ የለኝም ተምራችሁ ያለፋችሁ ሰዎች እየተማራችሁ ያላችሁ information ngerug
Oct 17, 20251 engagements
ሰላም ሰዎች በ marketing and sales manegment እና information technology ict የተማራችሁ ሰዎች ስለ ዲፓርትመንቱ ንገሩኝ በዲፕሎማ ልማር ፈልጌ ምን እንደምመርጥ ግራ ገባኝ በተለይ ስለ ict ምንም መረጃ የለኝም ተምራችሁ ያለፋችሁ ሰዎች እየተማራችሁ ያላችሁ information ngerug
Oct 17, 2025እዴት ኤዲት መድረጊያ ስልክ ወይም ላፕቶፕ ላግኝ
Oct 17, 2025