philosopher211.5
#other
ሰዎች ከመረዳት ይልቅ ለምንድነው ፈራጅ የሆኑት? የትኛውንም ሰው ብታዩ ሌላው ሰው የሚሰራውን ጥፋት ይፈፅማል። ሁሉንም ባይሆን አብዛኛውን። ነገር ግን ሌላኛው ሰው ሲፈፅም ለመፍረድ እና ለቁጣ ይሯሯጣል። ለምንድነው አንድም ሰው በሰውየው ቦታ ሆኖ ነገሩን ማያጤነው ወይም ራሱ ቢሆን ምን እንደሚያደርግ ማያጤነው?
Oct 17, 20252 engagements
ሰዎች ከመረዳት ይልቅ ለምንድነው ፈራጅ የሆኑት? የትኛውንም ሰው ብታዩ ሌላው ሰው የሚሰራውን ጥፋት ይፈፅማል። ሁሉንም ባይሆን አብዛኛውን። ነገር ግን ሌላኛው ሰው ሲፈፅም ለመፍረድ እና ለቁጣ ይሯሯጣል። ለምንድነው አንድም ሰው በሰውየው ቦታ ሆኖ ነገሩን ማያጤነው ወይም ራሱ ቢሆን ምን እንደሚያደርግ ማያጤነው?
Oct 17, 2025የሚፈርድ ሰው ራሱን እያጋለጠ ነው። በተለይ በአሁኑ ዘመን ሁሉም ሰው ፈራጅ ሆኗል። በአጠቃላይ ግን የራሱን ማንነት ያላወቀ ራሱን ያልተረዳ ያልተቀበለ ሰው ድርጊት ነው።
Oct 17, 2025የOnline ስራ መስራት ይፈልጋሉ!? እንግዲያውስ ኑ አብረን እንስራ🙏 0 investment 🕔It is part time (በቀን 2_3 ሰአት ብቻ) friendship😊 if you have interest my telegram account @Mebaye21T Dm😊
Oct 17, 2025