#education
ሰዎች እስቲ መላ በሉኝ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ ሁለተኛ አመት እና የምፈልገውን ዲፕ አላገኘውም አሁን መካኒካል ነው የገባሁት እና ምን ላድርግ አንዱ ልቤ withdraw ማረግ ሌላኛው ደግሞ ዝም ብለህ ተማር እያለኝ ነው ደሞ ማትስ ላይ ወፍ ነኝ ፊዚክስ እሰራለው 🤔
Oct 17, 20256 engagements
ሰዎች እስቲ መላ በሉኝ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ ሁለተኛ አመት እና የምፈልገውን ዲፕ አላገኘውም አሁን መካኒካል ነው የገባሁት እና ምን ላድርግ አንዱ ልቤ withdraw ማረግ ሌላኛው ደግሞ ዝም ብለህ ተማር እያለኝ ነው ደሞ ማትስ ላይ ወፍ ነኝ ፊዚክስ እሰራለው 🤔
Oct 17, 2025mitichil kehone withdraw adrge ena private temar yaleza mezazag new man
Oct 17, 2025Mechanical bezu mates yelewem physics new endewem aylew ena temar zembelek gon lehon kechalek accounting betemari harif new
Oct 17, 2025