Šeško102
#business
Verg urgent! በጣም ትልቅ የገንዘብ ችግር ላይ ነኝ ። ሶፍየን እና ቁምሳጥን የት መሸጥ እንዳለብኝ ንገሩኝ
Oct 17, 20257 engagements
Verg urgent! በጣም ትልቅ የገንዘብ ችግር ላይ ነኝ ። ሶፍየን እና ቁምሳጥን የት መሸጥ እንዳለብኝ ንገሩኝ
Oct 17, 2025Ayezon man ይሄም ያልፋል የምትስቁ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ እሱም ፈልጎት አይደለም እኮ በዛ ላይ የአለም የመጨረሻዋ ደሃ ሃገር ተቀምጣችሁ መሳቅ ይቻላል እንዴ? ከቻላችሁ እርዱት ካልቻላችሁ አበረታቱት እስኪ። ይሄን የፃፍሁት ልጁን ስለማውቀው አይደለም ሪያክሽናችሁ ገርሞኝ ነው
Oct 17, 2025https://t.me/ET_Creatives_Family
Oct 17, 2025Thanks
Oct 17, 2025ቁምሳጥን ስንት ብር ነው የምትሸጠው
Oct 17, 202517k
Oct 17, 2025Don't give up man
Oct 17, 2025