ከጎንደር ዩኒበርሲቲ ከተመረኩ 10አመት ሆኖኛል ባለፈዉ ካምፓስ ለአንድ ጉዳይ ሄጀ የተማርኩበትን ግቢ ሳየዉ ዶርሙን ሜዳዉን ላቡን ላይብረሪዉን ላዉንጁን ክላሶች ካፌዉን የሌለ ትዝታ ቀሰቀሰብኝ ልቤ ተረበሸ። ከዛ በዚ ሰሞን አብረዉኝ የተማሩ ልጆችን በቴሌግራም ማዋራት ጀምሬያለሁ። በጣም የተማሪነት ህይወት እየናፈቀኝ ነዉ። ጓደኞቸ በሙሉ 😭😭።አሁን ያለሁበት ህይወት ጣዕም ስላጣሁበት ነዉ መሰለኝ በጣም ወደኋላ እየተመለስኩ ያሳለፍኩትን ጥሩ ትዝታወች በማስታወስ ተጠምጃለዉ። ምን ጉድ ነዉ ግን እናንተም እንደኔ አርጓቹ ያቃል??
Oct 16, 2025Still gondet uv eyetemarku new ena seweta enem endante endeminafkegn alteraterm erget ahun lay mewtat new mefelgew gn kewetaw bohala lifu I'm sure I'm gonna miss... ena ayzon bro ene eyenorkulk new yanten nafkot😄
Oct 17, 2025