#personal
Selam sewoch please just answer me ምን መሰላቹ አሁን ላይ ብር ያስፈልገኛል እና ከ shein ላይ ዕቃ እያስመጣሁ ለመሸጥ ፈልጌያለሁ ግን ማንም ሰው ስራውን ግልጽ አድርጎ ሊነግረኝ ፈቃደኛ አደለም ስለዚህ የምታውቁ እባካቹ መልሱልኝ 1, ግዴታ 200 dollar ያስፈልጋል ማለት በማስተር ካርድ ዝም ብሎ እንደ aliexpress ማምጣት አይቻልም 2, በአመት ውስጥ ሁለቴ ነው ማምጣት የሚቻለው የሚባለው እውነት ነው ? እና እንዴት ነው ምንቀበለው please እና ሌላ ማወቅ አለባት የምትሉትን ንገሩኝ 🙏
Oct 16, 20251 engagements