Bhza11
#education
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ,ዛሬ ጥያቄዬ የሚሆነው በትምህርት ዙሪያ ነው,በዲፕሎማ የሚማሩ ተማሪዎች ተምረው ጨርሰው COC ተፈትነው ወደ ዲግሪ ለመቀጠል 2 አመት የስራ ልምድ የተባለው ነገር ምን ያህል እውነት ነው አሁን በዚህ አመት መሰለኝ ሕጊ የወጣው እና መረጃው ያለው ሰው ዜናም ከተሰራለት ደብዳቤም ካለው @july2294 ላይ Share አድርጉኝ ከቻላቹ እዚሁም በማስረጃ እውነት መሆኑን አረጋግጡልኝ እባካችሁ ለምትሰጡኝ ፈጣን ምላሽ በሙሉ ከልብ አመሰግናለው!
Oct 16, 20256 engagements