ኸረ አንዱ ሊያሳብደኝ ነው!! ዛሬ ክላስ ዲዛይን እያረግን ነበር ከዛ አስተማሪው አይመጣም ተብለን ግማሹ ሄደ አኛ ደሞ የየራሳችንን ስራ መስራት ጀመር ከዛ እኔ concept መቶልኝ ዝቅ ብዬ አሱን ዲዛይን እያረኩ ጀለስ አርብ አት ሰው መሆን አቅቶኝ ነበር አለኝ እ? በቃ ሰው አልነበርኩም አለ አተ ምንድን ነው እምትለኝ አልኩት ትኩረት ሳልሰጠው እንዴት አልኩት😁? አመድ ላይ ስንከባለል ነበር አሱንም ከጎረቤት አምጥቼ አለኝ አተ ሂድ ወደዛ አልኩት ሴጣን ነው አልኩ ፀጥ አለ መንከባለል ምንድን ነው? አለ ከዛ መነሳት አለቀ አሺ ያንተ መላምት ምንድን ነው ብዬ ጠየኩት ምክንያቱን ማለተነው ከዛ ድንገት ተቀየረ የነገርኳችሁን እንዳለ እኔ እንደተናገርኩት ነው እሚያስበው በቃ አሱም ማለ እኔም ማልኩኝ ለስንት ሰዐት ማን እየተናገረ እንደነበረ ስንከራከር ነበር እንዴ አጋጥሞችሁ ያቃል
Oct 15, 2025ጅል ነህ ሁነቶችን እንኳን በስትክክል ማብራራት እና መግለፅ ማትችል
Oct 15, 2025