For ORTHODOX only ❗️❗️❗️❗️ Ye gibi temari negn ena nisha tekebye samnt honognal ehud metesh nisha tselot yidereglshal tebyalew gn ye nisha abatachnn endelib lemaggnet alchlm malet betam bzu lijoch nw yaluachew busy nachew silkachewm zig nw begid nw betechrstian tselot miaregubet bota felge magegnachew andande yiresugnal astawshe mnamn nw mawerachew ena bet alun yenisha abat ena ezi yalutn tche bet kalut ga besilk mawrat echlalew nishas besilk yichlal ena demo tsige tsom altsomm neber malet eske 6 nw mitsomew le nishaw biye neber eske 9 mitsomew ena ahun nishayen silecheresku eske 6metsom echlalew weys bezihu nw miketlew ebakachu melsulgn Egziabher yistlgn🙏
Oct 15, 2025you don't need ye nisha abat ዕብራውያን 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ²⁶ ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤ ²⁷ እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና። ²⁸ ሕጉ ድካም ያላቸውን ሰዎች ሊቀ ካህናት አድርጎ ይሾማልና፤ ከሕግ በኋላ የመጣ የመሐላው ቃል ግን ለዘላለም ፍጹም የሆነውን ልጅ ይሾማል። ቀጥታ መፀለይ ትችያለሽ
Oct 15, 2025