#personal
ሰላም መገናኛ፣ቤተል ወይም ፒያሳ አካባቢ ሙሉ ጊቢ የሚከራይ ቤት የምታውቁት አለ? ዋጋቸውስ እንዴት ነው? ከነዚህም ሰፈሮች ውጭ የምታውቁት ካለ አሳውቁኝ። አስቸኳይ ስለሆነ ነው። የቤት ኪራይ ማስታወቅያ እና ዋጋ እንዲሁም ስልክ ያለባቸው የምታውቁት የቴሌግራም ቻናሎች ካሉ ላኩልኝ🙏 አመሰግናለሁ🙏❤️
Oct 14, 20251 engagements
ሰላም መገናኛ፣ቤተል ወይም ፒያሳ አካባቢ ሙሉ ጊቢ የሚከራይ ቤት የምታውቁት አለ? ዋጋቸውስ እንዴት ነው? ከነዚህም ሰፈሮች ውጭ የምታውቁት ካለ አሳውቁኝ። አስቸኳይ ስለሆነ ነው። የቤት ኪራይ ማስታወቅያ እና ዋጋ እንዲሁም ስልክ ያለባቸው የምታውቁት የቴሌግራም ቻናሎች ካሉ ላኩልኝ🙏 አመሰግናለሁ🙏❤️
Oct 14, 2025Bethel mulu gibi bet 50 - 80k birr
Oct 14, 2025