Ena yehone gize lay break enwsed alech ene degmo gegme lemn mnamn alku bezi mehal neber yhe endetefetere yenegerechign ena esuan lalematat asalfew neber gn bzu mteykatn tyakewoch yane mn happen endaderege alastasm new meslua yhe degmo yebelete akebedebgn Ahun lay beka betam kezkaza hognalew salfelg betam tnsh negeroch yanadedugnal yrebshugnal kesuagam wste ende drow lihon alchalem endaleleyat bzu neger asalfenal beza lay yemejemeriyaye nech (lesua gn aydelehum) enam yhen asalfen endet bye asbalew... mn larg
Oct 14, 2025አባቴ እራስህን አክብር ሌላው ቢቀር ነገ ትዳር ውስጥ ሲገባገ ጣጣው ብዙ ነው አትጥላት አትጣላት ግን አቁመው ነገሩን ይከብዳል አዎ ግን የሆነ ነገር በተፈጠረ ቁጥር ጭንቅላትህ እሱን ነው ሚያስበው+አታዋጣህም ተዋት ቢያንስ ለአራት አመት ምንም አይነት ሪሌሽን ውስጥ አትግባ እስክትረጋጋ እሷን ለማናደድ ብለህ ምንም አታርግ ዝምብለህ ምንም እንዳልተፈጠረ ኑር ተሳስቼ ምናምን ሚባል ታሪክ የለም አስባበት ወዳና ፈቅዳ ያደረገችው ነገር ነው አብረሃት መሆንህ መልካምነትም የዋህነትም አይደለም እራህን አክብር እራስህ ላይ አተኩር እሷን ጊዜ ያስተምራታል አንተ አርፈህ ህይወትህን ኑር እናትህ ይሄንን ብትሰማ በእርግጠኝነት አብራችሁ እንድትቀጥሉ አትፈልግም ለዛ አቁመው ከብዙ ነገር አንፃር አስበውና መስዋትነት ላልከው መሱዋትነቱ ይሄንን ከፍሎሃል ሹልክ ብለህ ውጣላት ከህይወቷ
Oct 14, 2025