#education
ሰላም AAU cost sharing beneficiary በካሽ ተጠቃሚ ነኝ እስከ አሁን portal ላይ 69300 ደርሷል። ነገር ግን በቅጡ እየገባልኝ አይደለም ባለፈው እራሱ የግንቦት እና የሰኔ አልገባልኝም! ምን ትመክሩኛላችሁ ጓዶች! ሳልጠቀም እዳው መቆለሉ ስለ ገረመኝ ነው😭
Oct 14, 20253 engagements
ሰላም AAU cost sharing beneficiary በካሽ ተጠቃሚ ነኝ እስከ አሁን portal ላይ 69300 ደርሷል። ነገር ግን በቅጡ እየገባልኝ አይደለም ባለፈው እራሱ የግንቦት እና የሰኔ አልገባልኝም! ምን ትመክሩኛላችሁ ጓዶች! ሳልጠቀም እዳው መቆለሉ ስለ ገረመኝ ነው😭
Oct 14, 2025Yagatmal Hedesh teyki yastekaklulshal yalgebalshnm chmr teyki
Oct 14, 2025U can't do shit
Oct 14, 2025Wdym?
Oct 14, 2025