ProudWalrus34129.5
#personal
እኔምለው ይሄ curling cream ጠፍቶ ነው እንዴ? እጠቀመው ነበር አሁን ግን ገበያ ላይ አጣሁት ኮስሞቲክስ ያላችሁ ሰዎች ይሄ ክሬም ካላችሁ ንገሩኝ ወይም የምታውቁ ወይ ስታልፉ ያያችሁት ካላችሁ ንገሩኝ
Oct 13, 20254 engagements
እኔምለው ይሄ curling cream ጠፍቶ ነው እንዴ? እጠቀመው ነበር አሁን ግን ገበያ ላይ አጣሁት ኮስሞቲክስ ያላችሁ ሰዎች ይሄ ክሬም ካላችሁ ንገሩኝ ወይም የምታውቁ ወይ ስታልፉ ያያችሁት ካላችሁ ንገሩኝ
Oct 13, 2025Cantu alegn kefelek
Oct 13, 2025