Esyael258.5
#business
ሰላም ሰሚት አካባቢ ከኩዊንስ ጀርባ ጥቅምት 15 እና 16 የሚዘጋጅ የልጆች ኢቬንት አለ። እና እዛ ላይ የተለያዩ ጨዋታዎች፣ የህፃናት ልብሶችና ጌጣጌጦች እና የተለያዩ ጣፋጭ ምግቦችን ምናምን ይዞ መግባት የሚፈልግ የምታውቁት ሰው አለ እንዴ?
Oct 12, 20255 engagements
ሰላም ሰሚት አካባቢ ከኩዊንስ ጀርባ ጥቅምት 15 እና 16 የሚዘጋጅ የልጆች ኢቬንት አለ። እና እዛ ላይ የተለያዩ ጨዋታዎች፣ የህፃናት ልብሶችና ጌጣጌጦች እና የተለያዩ ጣፋጭ ምግቦችን ምናምን ይዞ መግባት የሚፈልግ የምታውቁት ሰው አለ እንዴ?
Oct 12, 2025Awo ene alew
Oct 13, 2025Inbox me @Lu_jos
Oct 13, 2025Aw ale be mn enagegneh
Oct 13, 2025Inbox me @Lu_jos
Oct 13, 2025Alehu @bezaaa01
Oct 14, 2025