TameViper94106.5
#other
Urgent pls admins approve it?. አንድ ሰው የመኪና አደጋ ደርሶብት ካሳ ለማግኘት የህክምና ምርመራ ከሆስፒታል ወስዶ ሁሉም Report በእንግሊዘኛ ስለሆነ ማስተርጎም ይፈልጋል እና የሚተረጉም ሰው ለማግኘት ፈልጌ ነው አስተርጓሚ ፈልጌ ነው ??? የህክምና ባለሞያዎች ተባበሩኝ🙏🙏
Oct 12, 20253 engagements
Urgent pls admins approve it?. አንድ ሰው የመኪና አደጋ ደርሶብት ካሳ ለማግኘት የህክምና ምርመራ ከሆስፒታል ወስዶ ሁሉም Report በእንግሊዘኛ ስለሆነ ማስተርጎም ይፈልጋል እና የሚተረጉም ሰው ለማግኘት ፈልጌ ነው አስተርጓሚ ፈልጌ ነው ??? የህክምና ባለሞያዎች ተባበሩኝ🙏🙏
Oct 12, 2025ህጋዊ የመተርጎም ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጋር ነው ምታስተረጉመው። ስቴዲየም ስር ብዙ አሉ ከቀረበህ።
Oct 13, 2025Brother go to certified translater that has a stamp. Otherwise the court will not accept.
Oct 13, 2025Chatgpt
Oct 13, 2025