Okay you guys😭😭 Like my acne is Betam eyebeza new ena I’m getting insecure like I feel like my bf is losing interest anf idk beka becha esti tell me some affordable cleanser or soap that worked for you and I have oily skin pls help me
Oct 12, 2025በብጉር የተነሳ ኢንተረስቱ የቀነሰ ከመሰለሽ ወልደሽ ቦርጭ በቦርጭ ስትሆኚ ጨርቁን ጥሎ የሚያብድ ሊመስልሽ ነውኮ ለማንኛውም ቅድሚያ ለራስሽ ብቻ ብለሽ - የውስጥ ሰላምሽንና ጤናሽን ማስተካከል - አመጋገብሽን ማስተካከል እና ውሀ አብዝተሽ መጠጣት - መድሀኒት የምትወስጂ ከሆነ ሀኪም አማክሪ - እንቅስቃሴ ማድረግ - የትራስ የአንሶላ የስልክሽን እስክሪን ንጽህና መጠበቅ - የጸጉር ቅባት ወደፊትሽ የሚመጣ ከሆነ መጠንቀቅ - በሆርሞን መዛባት ወይ በህመም ከሆነ የመጣብሽ ቼክ አርጊ ሀኪም ቤት ለራስሽ ስትይ
Oct 12, 2025