#religion
እንደምን ከረማችሁ.... የኔ ጥያቄ ንሰሃ ተገብቶ ቀኖና ላይ አያለ ያነኑ ሀጥያት ቢሰራ ምንድነው ሚደረገው :: ፈጣሪ ያክብርልኝ
Oct 12, 20255 engagements
እንደምን ከረማችሁ.... የኔ ጥያቄ ንሰሃ ተገብቶ ቀኖና ላይ አያለ ያነኑ ሀጥያት ቢሰራ ምንድነው ሚደረገው :: ፈጣሪ ያክብርልኝ
Oct 12, 2025ንስሐም ሆነ ቀኖና ለ ኃጢያታችን ምንከፍለው ካሳ አይደለም, ለመንፈሳዊ እድገት የሚጠቅሙ ናቸው እንጂ so አሁንም ለ ነስሐ አባትህ ንገራቸው ከዛ ግን focus on መንፈስዊ ሕይወት ::
Oct 12, 2025Le fithat sthed dgame menager nw( lela kenona lichemerlh ychlal)
Oct 12, 2025