CoalHawk15121
#other
ሰሚት ጊዮርጊስ የሚኖር ሰው አለ? አካባቢው እንዴት ነው? መብራት እና ውሀ ችግር አለ? ወደዛ ሰፈር ለመኖር አስቤ ነው እባካችሁ any information would be greatly appreciated!
Oct 12, 20252 engagements
ሰሚት ጊዮርጊስ የሚኖር ሰው አለ? አካባቢው እንዴት ነው? መብራት እና ውሀ ችግር አለ? ወደዛ ሰፈር ለመኖር አስቤ ነው እባካችሁ any information would be greatly appreciated!
Oct 12, 2025በየቀኑ እንዲመችህ ነው? ሰሚት💀 Only a legend would know what I'm saying😂😂
Oct 12, 2025Min lemalet newe? Algebagnim…..if you live at Summit Giorgis, please tell me details. I have no idea about the area
Oct 12, 2025