እኔ ብቻ ነኝ የልብ ጉዋደኛ የለለኝ ቆይ 🥺 ባገባ ሚዜ የምሆኑ አይነት የሚያማክሩ አንድ እንኩዋን ጉዋደኛ የሌለኝ በርግጥ ብዙም ብቸኝነት አይሰማኝም ግን አሁን አሁን አየደበረኝ መጣ የህቶቼን ጉዋደኞች ምናምን ሳይ እኔ ብቻዬን የቀረው መሰለኝ እስኪ ንገሩኝ normal ነው??
Oct 11, 2025አዎ ከአስመሳይ ጉዋደኞች ሺ እጥፍ ይሻላል. በጊዜ ሂደት ታፈሪያለሽ. የኔ እስካሁን የልቤ ጉዋደኛ እናቴ ናት
Oct 12, 2025