ሰላም ፍቅረኛዬ ለእንስሳት ልዩ ፍቅር ኣላት እኔ ደግሞ ልዩ ጥላቻ እና ብቅርብ ግዜ የመጋባት እቅድ ኣለን እና እሷ ደግሞ እንስሳት ማርባት ትፈልጋለች ዉሻ ፣ ድመት ፣ ዶሮ ፣ በግ ምናምን ኣላት እና ከኔና ከነርሱ ምረጫ ስላት ገደል ግባ ኣለቺኝ ይሀዉ 2 ቀናችን ኣልተደዋወልንም እና ጥፋቱ የኔ ይመስላችዋል
Oct 11, 2025ውሻ እና ድመቱን ትተህ በግ እና ዶሮውን አርባ ቢያንስ ብር ያመጡልሃል
Oct 11, 2025