for Orthodox Eyekorebachu tselot lemareg eyemokerachu mnamn melkam melkam negeroch fkr mestet lesew mnamn eyemokerachu ye fetarin presence feel endataregu bemareg setan endene mifetnachu alachu weys bchayen negn? Beteley sew sikorbko yefetarin hlwna feel liyaregew ygebala bewstu? Ena selam atahugn hule new mchenanekew ena ene bcha negn weys endene endezi eyetefetene yale ale?
Oct 11, 2025ኢየሩሳሌም የሚለውን መጽሐፍ አንብበው. . . የቁርባንን ምስጢር በደንብ መረዳት አለብህ ወዳጄ። ስጋ እና ደሙን ስለ ሰጠን አካል እያወክ ስትመጣ እሱ በር ሆኖክ የእግዚአብሔርን ህልውና ታገኘዋለክ። የዮሐንስ ወንጌል ላይ ጌታችንን ማወቅ የዘላለም ሕይወት ስለ መሆኑ እንዲህ ተጽፏል፦ " 3፤እውነተኛ፡አምላክ፡ብቻ፡የኾንኽ፡አንተን፡የላክኸውንም፡ኢየሱስ፡ክርስቶስን፡ያውቁ፡ዘንድ፡ይህች፡ የዘለዓለም፡ሕይወት፡ናት።" ወልድን ለማወቅ ሞክር አብም መንፈስ ቅዱስንም እያወካቸው ትሄዳለህ በሩ ግን ወልድ ነው በእሱ ውጪ እግዚአብሔርን ማወቅ አይቻልም. . . እሱ በፈቀደልህ ልክ ህልውናውን ይገልጥልሀል። ስለ እግዚአብሔር ቃል ለማወቅ ሞክር ሁሉም ይስተካከላል።
Oct 11, 2025