#education
ሰላም guys ፈጣሪ ይመስገን እና የዘንድሮ ማትሪክ ውጤት መቶልኝ አርባምንጭ uv ተመድቢያለው ግን ለምን እንደሆነ ባላቅም እዛ መመደቤ በጣም ነው የደበረኝ እና አምና አርባምንጭ uv freshman የነበራቹ ልጆች እገዛቹ ያስፈልገኛል please inbox me
Oct 11, 20252 engagements
ሰላም guys ፈጣሪ ይመስገን እና የዘንድሮ ማትሪክ ውጤት መቶልኝ አርባምንጭ uv ተመድቢያለው ግን ለምን እንደሆነ ባላቅም እዛ መመደቤ በጣም ነው የደበረኝ እና አምና አርባምንጭ uv freshman የነበራቹ ልጆች እገዛቹ ያስፈልገኛል please inbox me
Oct 11, 2025Give me ur username
Oct 11, 2025@NatiGrana
Oct 11, 2025