#other
ከ አዲስአበባ ወደ ሀዋሳ ሲኬድ መንገድ ላይ የእቃ ምናምን ፍተሻ አለ እንዴ ? እና ደግሞ ዩንቨርስቲ ስንገባስ የያዝናቸው ነገሮች ይፈተሻል?
Oct 10, 20253 engagements
ከ አዲስአበባ ወደ ሀዋሳ ሲኬድ መንገድ ላይ የእቃ ምናምን ፍተሻ አለ እንዴ ? እና ደግሞ ዩንቨርስቲ ስንገባስ የያዝናቸው ነገሮች ይፈተሻል?
Oct 10, 2025ምን እፅ ልታዘዋውር ነው እንዴ
Oct 10, 2025It depends on the time and the mode you choose. If you go by busses like golden, selam... there is a lower checking possibility than tata , but if it's holiday time, they'll be strict.
Oct 10, 2025