BlackZebra1114.5
#business
ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ነገር አማክሩኝ እስኪ የወንዶች ፀጉር ቤት ሰልጥኜ ከምከፍትና የዳቦ ማሽን ገዝቼ ዳቦ ቤት ከምከፍት የቱ ይሻላል የበለጠ ገቢ ያለው የትኛው ነው እስኪ በሙያው ላይ ያላችሁ ሀሳብ ስጡኝ
Oct 10, 20258 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ነገር አማክሩኝ እስኪ የወንዶች ፀጉር ቤት ሰልጥኜ ከምከፍትና የዳቦ ማሽን ገዝቼ ዳቦ ቤት ከምከፍት የቱ ይሻላል የበለጠ ገቢ ያለው የትኛው ነው እስኪ በሙያው ላይ ያላችሁ ሀሳብ ስጡኝ
Oct 10, 2025ዳቦ ቤት ነዋ ምን ጥያቄ አለው
Oct 10, 2025Muyaw yelgnm gn ende hasabu ke ayehut dabo bet arif nw betam betely sew mibezabet ende taxi tera or lelam bota bihon bzu gezi tagegnaleh plus demo 1st day sikeft be lastic 5 5 or 3 3 dabo argeh le sew beset promotion nw lante. Dabo day to day miyasfelg neger selhon arif nw kayehut nw tadeya .
Oct 10, 2025ዳቦ ቀን በቀን ስለሚገዛ እሱ ያሻላል የሀገር ውስጥ ማሽን ከፈለክ አናግረኝ
Oct 10, 2025Dabuuuu
Oct 10, 2025