#relationships
URGENT ሰላም ቤተሰብ ፓስፖርት ቀጠሮ አስይዤ ነበር እና አድራሻ አዲስ አበባ ነው የሞላሁት አሁን ደግሞ ሸገር ሲቲ ገብተናል ልደት ካርድም በቅርቡ የሸገር ሲቲ አውጥቻለው እና እሱን ነው የሞላሁት እና የቀበሌ መታወቂይም እዛው ላወጣ ነው እና የሞላሁት አድራሻ እና መታወቂያ ቢለያይ የቀጠሮ ቀን ስሄድ ችግር ይፈጥርብኛል እና ደሞ መታወቂይ ሳላወጣ ከቀጠሮ ቀን በፊት የፊታችን እሁድ ይምጡ እና አሻራና ፎቶ ይስጡ የሚል ሜሴጅ ገባልኝ እና ያለመታወቂያ ብሄድ አልስተናገድም እና እሁድ ና ያሉኝን ትቼው በቀጠሮ ቀን ብሄድ ችግር አለው እባካችሁ ከላይ ጀምሮ ለፃፍኩት ሀሳብ ስጡኝ በጣም ስለጨነቀኝ ነው እንዳታልፉኝ አመሰግናልው
Oct 10, 20251 engagements