#Relationship ሰላም ሰላም አንድ በጣም ግራ የገባኝን ነገር ልጠይቃችሁ መጣው ፍቅረኛ ነበረችኝ 7ወር አብረን ቆየን እና ድንገት የሆነ ቀን እወድዳለሁ እንጂ አላፈቅርህም አለችኝ እና በጣም ግራ ገብቶኛል እንዳትጎዳ እፈራለሁ አለችኝ። እና እኔ ወድያው በቃ እንደዚህ እያለችኝ እንዴት አብሪያት ቀጥላለው ብዬ በቃ እዚህ ጋር እናቁም አልኳት ከዛ በቃ ይቅርታ ብላኝ ተዘጋጋን። ከዛ ከ2 ሳምንት በኃላ ይቅርታ ባለፈዉ ባልኩህ ነገር የጥፋተኝነት ስሜት እየተሰማኝ ነው ብላ ቴክስት አደረገች እና ለሰው ተስፋ አትስጪ እርገጠኛ በሆንሽው ነገር ላይ ብቻ ቀጥዪ ብዬ መከርኳት እና በቃ ተስፋ መቁረጥ ስሜት ውስጥ ነኝ አንተም የራከኝ መሰለኝ እኔም እራኩህ እና እንደዚህ ነው ምንቀጥለው አለችኝ? እና ምን እንደምትፈልግ ጠየኳት ግን ግራ ገብቶኛል ትለኛለች እና ምንድነው እየሆነ ያለው ሰዎች እባካቹ እ ግን ምን እየሆነች ነው? ለምንድነው ተመልሳ የመጣችው?
Oct 10, 2025Why don't try to talk her in person tegenyau ena aweru andade gra megabt mn endmnflg almawek yagtemal plus lante yehone nger baynorat noro text atadrglhem so bdenb angrat yalem chger kale tenegagrubt hulachenm bnhon eko "Love" yemilwen nger define yemadrgbt way ale specfic yehone Meaning yelwem may be esuma gra yegbat she don't know how to define it setoch be bezat overthinker nachew lezam yehonal endza yalcheh so pls try ro talk her in person clearly antem yemtwedat kehone
Oct 10, 2025