Geremegn532
#personal
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እና ምን መሰላቹ ሰው በቃ ከሰራ መለወጥ ይችላል! ልላቹ ነው ዛሬ ይሄ ሁሉ ምትመለከቱት fortune ከአንድ ዓመት ባነሰ ጊዜ ነው ያካበትኩት I know i know 🙌🏽አብዝሀኞቻቹ ይህን ስል ላታምኑኝ እንደምትችሉ እሙን ነው ። ግን በቃ ከሰሩ ይቻላል ! ልላቹ ነው ወደ ጥያቄዬ ስመጣ motivational speaker ብሆን ምን ያክል ሰው ላይ ተፅዕኖ መፍጠር ምችል ይመስላቹሀል? እና ያቺ አንተስ መቼም አያልፍልህም ብላ ጥላኝ የሄደችው ልጅ ጋር በምን መልኩ ብልክላት ይሻላል!? ነው ወይንስ ቡና አፍልቼ ሙሉ ጀበና ለብቻዋ ላጠጣት?
Oct 09, 20257 engagements