#religion
ሰላም። በደንብ የቤተክርስትያንን ትምርት ስርዓት የሚያውቁ ተረጂ አይነት ደግሞም ለቅዱስ ቁርባን ህይወት የሚያበረታቱ ነብስ አባት ጠቁሙኝ። ወጣት ነኝ ግን ችግር ገጥሞኛል እና ከሰጋወደሙ ርቄአለው። ምክረ ካህን ያስፈልገኛል ዘው ብዬ ወደ ቅዱስ ምስጢር ከነ ችግሬ መመለስ አልፈልግም። እና ደገኛ አባት ምታቋቸውን ጠቁሙኝ ስልክ ስጡኝ። አመሰግናለው። 🙏🙏🙏
Oct 09, 20254 engagements