#technology
ሰላም ሰላም ቤተሰቦች❤️ ስልኬ Samsung A16 ነው፣ ቅርብ ግዜ ነው የገዛውት፣ እና አንዳንድ ግዜ screenu ይንቀጠቀጣል፣ ስነካው አይታዘዝም በቃ ድንዝዝ ብሎ ይቀራል፣ ጭልምልም ይላይ ሲያቅተኝ restart አረጋለው፣ ችግሩን የምታውቁ አስረዱኝ please🙏
Oct 08, 20251 engagements
ሰላም ሰላም ቤተሰቦች❤️ ስልኬ Samsung A16 ነው፣ ቅርብ ግዜ ነው የገዛውት፣ እና አንዳንድ ግዜ screenu ይንቀጠቀጣል፣ ስነካው አይታዘዝም በቃ ድንዝዝ ብሎ ይቀራል፣ ጭልምልም ይላይ ሲያቅተኝ restart አረጋለው፣ ችግሩን የምታውቁ አስረዱኝ please🙏
Oct 08, 2025Hi guy's ere ital selk neberen lemaserat felega zenab zenbobet nbr screen yenketeketal wana Ethiopia companyu yet agenewalew please
Oct 09, 2025