SwiftFlamingo5110.5
#education
Entrance exam በ 2008 ነበር የተፈተንኩት እና private university degree መማር ያስችለኝ ነበር በዛ ሰዓት (340) ግን በተለያዩ ምክንያቶች ሳልማር እስካሁን ቆይቻለው አሁን ላይ የማታ መማር ፈልጌ ነበር እና እችላለው ወይስ ረጅም ጊዜ ስለሆነ በቃ አማራጭ የለኝም ?
Oct 07, 20253 engagements
Entrance exam በ 2008 ነበር የተፈተንኩት እና private university degree መማር ያስችለኝ ነበር በዛ ሰዓት (340) ግን በተለያዩ ምክንያቶች ሳልማር እስካሁን ቆይቻለው አሁን ላይ የማታ መማር ፈልጌ ነበር እና እችላለው ወይስ ረጅም ጊዜ ስለሆነ በቃ አማራጭ የለኝም ?
Oct 07, 2025I think ke 5 amet belay kehonew michal aymeslegnm gn memar yefelekbet bota beakal hedeh bteyk nw mishalh
Oct 07, 2025Techelalek memar yefelkewen
Oct 07, 2025Awo
Oct 07, 2025