ብሮ እናነተም መንቀሳቀስና ስራ መስራት አለባቹህ በሰው ሃገር ድካሟን በማሰብ ታላላቅ እህትወችህም ሆነ ሌሎቹ ስራ መስራት እንዳለባቸው ንገራቸው ምክንያቱም ብሩ እያሰነፋቹህ ነው የሚሄደው እና መሬቱን ገቢ የምታገኝበት አድርገው እያከራየህ ወይም ቤት ሰርታቹህ እንዲከራይ በማድረግ እና ሌላም ሌላም ገቢ የሚስገኝ ነገር ላይ በት በት በሉ ማለት ብሩ ሲቀመጥ እየረከሰ ስለሚመጣ በገንዘቡ ገንዘብ ምታገኙበት ነገር ላይ አውሉት ቋም የገቢ ምንጭ ስሩ
Oct 07, 2025