#business
ሰላም ሰዎች በመጀመሪያ የምኖረው ቢሾፍቱ ነው ሪሚዲያን አ.አ መማር አስቤ ነበር ከዛ ደግሞ TVET ለመማር አስቤ ፈጣሪ ከፈቀደ ደግማ የውጪ የትምህርት እድል እየሞከርኩ ነው እና ከዚ ተመላልሼ ለመማር ብዙ ወጪ አለው ምን እየሰራው መማር እንደምችል ጠቁሙኝ ምንም ሙያ የለኝም በአጭር ኮርስ ያለው ስራ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል
Oct 07, 20254 engagements
ሰላም ሰዎች በመጀመሪያ የምኖረው ቢሾፍቱ ነው ሪሚዲያን አ.አ መማር አስቤ ነበር ከዛ ደግሞ TVET ለመማር አስቤ ፈጣሪ ከፈቀደ ደግማ የውጪ የትምህርት እድል እየሞከርኩ ነው እና ከዚ ተመላልሼ ለመማር ብዙ ወጪ አለው ምን እየሰራው መማር እንደምችል ጠቁሙኝ ምንም ሙያ የለኝም በአጭር ኮርስ ያለው ስራ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል
Oct 07, 2025Yewchi edl yalkewn share adrgilgn bro
Oct 07, 2025Remedialkm TVET huletunm nw memarew
Oct 07, 2025Tvet lememar lemn remedial tgebaleh zm bleh megbat tchlaleh eko ahun
Oct 07, 2025