Ye gibi temari negn yatahut neger yelem financially classm eseralehu gn yemr hule yekefagnal hule byanse broken ande alksalehu andande erasen batefa elalehu hule yechenkegnal mn hogne nw gn..mn ladrg ?
Oct 07, 2025ከሰዎች ጋር አብሮ ማሳለፍን መልመድ ጥሩ ነው የሚያዝናኑ ነገሮችን ማድረግ የእምነት ተቋማት ጋር መሄድ ሰው በማይበዛበት ሰዓት ሀሳብ እንዳይሰረቅ በመመሠጥ የሚያስተምሩትን ት/ት መስማት ስለሚያስጨንቀው ነገር ምን እንደሆነ መለየት ለምን እንደምትጨቅ/ቂ እሱስ ነገር ምንድነው ህይወትህ/ሽ ላይ ሊፈጥር የሚችለው ጥሩ ነገር...ጥሩ ነገር ከሌለው የታባቱ መተው ነው ቤተሰብ🫥
Oct 07, 2025