UmberShark6911.5
#religion
ውድ ኦርቶዶክሳዊያን እንዴት አላችሁልኝ? እንኳን ለ እመቤታችን የወርሀ ፅጌ ፆም አደረሳችሁ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ማህሌት ለማደር አስቤያለው እና ማድረግ ያለብኝን ሁሉ ንገሩኝ እስቲ እና በዛውም ተሰጦ መመለሻ pdf ካለ ላኩልኝ
Oct 07, 20251 engagements
ውድ ኦርቶዶክሳዊያን እንዴት አላችሁልኝ? እንኳን ለ እመቤታችን የወርሀ ፅጌ ፆም አደረሳችሁ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ማህሌት ለማደር አስቤያለው እና ማድረግ ያለብኝን ሁሉ ንገሩኝ እስቲ እና በዛውም ተሰጦ መመለሻ pdf ካለ ላኩልኝ
Oct 07, 2025https://t.me/EOTCmahlet check this channel out eza lay ale mahlet’u erasu
Oct 07, 2025