ህልም ነበር። የሆነች ልጅ(mahlet enbelat) ነበረች። ከዛ አሷን አዝዬ ረጅም መንገድ ተጓዝኩ። ከዛ በመንገዴ እንቁራሪቶች አገኘሁ። የሆነ በር ላይ ነበር። ከዛ ትንሽ እዛ አካባቢ ሆንኩ። ከዛ እሷ ወርዳ ሄደች። ... የሆነ ትልቅ ሰው ጋር ነበር ያየኋት(አባቷ ነበር የተመሰሉኝ)። የሆነ እንጨት ክምር አካባቢ ነበር የቆሙት። ... ተሰባስበን(ተማሪዎች ነን, ለመመለስ) ከዛ እሷ ከሌላ ወንድ ጋር እያወራች ነበር። ተሰባስበን ስለነበር ይሰማል። እና "እኔን የምታገኘኝ ብዙ ጊዜ ከ አማን ጋር ነው" ትላለች, 2 ወይም 3ቴ ነበር ያለችው። ትርጉሙ ምንድን ነው? Please tebaberugn
Oct 07, 2025Degimh tegna ena amanin minsh nw bilh teyikat
Oct 07, 2025