pearalharb117.5
#other
social media ላይ ሴት ናት ብዬ ካሰብኳት ልጅ ጋር ማውራት ጀመርኩኝ የሆነ ሰዓት ላይ ከሁኔታው ተረድቼ ማውራቴ ምንም ምቾት አልሰጥህ አለኝ .... ለካ ሳወራው የነበረው ሰው gay ነበረ ወዲያው ማውራቴን አቆምኩ ለምን እዚህ ነገር ውስጥ እንደገባ ምናምን ጠይቄው ፈጣሪ ከዚ ነገር ያውጣህ ምናምን ብዬ ሁለንም ነገር አጠፋሁ ( btw ልጁ በጣም ነው ያሳዘነኝ በዚህ ነገር ከባድ ፀፀት ውስጥ ገብቷል plus ብዙ የቤተሰብ ኃላፊነት አለበት እንደተረዳሁት ከሆነ ) so ጥያቄዬ ሳላውቅ ማውራቴ ግብረሰዶማዊ ያደርገኛል?
Oct 06, 20251 engagements