Geremegn532
#education
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው የሆነ የምርቃት ድግስ ሰማሁ እና ሶስት አመት ተምራ ነው አሉ። እና ጥያቄዬ ምን ተምራ ይሆን? መቸስ በዲፕ መደገስ ያስጠይቃላ ? ባለፈው አንዱ እንዲው የተመረቀበትን ፖስቶ እስካሁን ከጭንቅላቴ አሎጣ ብሎኛል!
Oct 06, 20255 engagements
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው የሆነ የምርቃት ድግስ ሰማሁ እና ሶስት አመት ተምራ ነው አሉ። እና ጥያቄዬ ምን ተምራ ይሆን? መቸስ በዲፕ መደገስ ያስጠይቃላ ? ባለፈው አንዱ እንዲው የተመረቀበትን ፖስቶ እስካሁን ከጭንቅላቴ አሎጣ ብሎኛል!
Oct 06, 2025dude, egna sefer le technic ena muya bere yardalu hula
Oct 06, 2025😂😂
Oct 06, 2025ያስጠይቃላ?😂😂😂
Oct 06, 2025No be degree addis abeba university social work mibal 3 anet yetemereke sew awkalew
Oct 06, 2025ጀርመን አገር ጣልያን አገር ድግሪ 3 ዓመት ነው. Online degree ም ሊሆን ይችላል
Oct 06, 2025