#food
St.mary አዲስ ገቢ ነኝ እና ምሳ ሰአት ላይ ምናምን የምበላበት እዛው Mexico Budget friendly የሆነ እርጥብ or ምግብ ቤት ጠቁሙኝ
Oct 06, 202515 engagements
St.mary አዲስ ገቢ ነኝ እና ምሳ ሰአት ላይ ምናምን የምበላበት እዛው Mexico Budget friendly የሆነ እርጥብ or ምግብ ቤት ጠቁሙኝ
Oct 06, 2025Ye shebele campus bayzega noro sengatera safe nbr gn dmo hule bayhonm try bazra coffee once or twice a week
Oct 06, 2025Sengatera special ertib eske 160 ale normal eske 100
Oct 06, 2025Ok tnx
Oct 06, 2025Yobek lay 3rd or 4th floor lay mgb bet ale....cheap nn wagachew
Oct 06, 2025Tom fast food
Oct 06, 2025#education Hi guys 👋 ስድስት ኪሎ የምትማሩ ወይም የምታውቁም ካላችሁ plsss ቅዳሜና እሁድ ቲያትር መማር ፈልጌ ነበር እና ለመመዝገብ ምን ምን እንደሚያስፈልግ ስለክፍያው ወዘተ ንገሩኝ 🙏
Oct 06, 2025