HumbleMan53.5
#technology
ሰላም ውድ አባላት❤️ አንድ አንድሮይድ ቀፎ ላይ ሁለት ሲም ነው ያለኝ፣ አንድ ሰው ሁለቱንም ቁጥሬን ስለሚያውቀው በአንዱ ቁጥሬ እንዴት ነው ለይቼ ብሎክ ማድረግ የምችለው ፣ please🙏
Oct 06, 20252 engagements
ሰላም ውድ አባላት❤️ አንድ አንድሮይድ ቀፎ ላይ ሁለት ሲም ነው ያለኝ፣ አንድ ሰው ሁለቱንም ቁጥሬን ስለሚያውቀው በአንዱ ቁጥሬ እንዴት ነው ለይቼ ብሎክ ማድረግ የምችለው ፣ please🙏
Oct 06, 2025ቀፎው ላይ ነውኮ block ሚደረገው0
Oct 06, 2025I know ግን ቀፎ ላይ ከሆነ በሁለቱም ስልክ እንዳይደወል ያደርጋል ለዛ ነው
Oct 06, 2025