Anawnymous111
#technology
Samsung S7 edge ስልክ በአሮጌ screen መቀየር ምትችሉ ወይም በተወሰነ ጥገና ስክሪኑ (ይሠራል) እንዲታይ ማድረግ የሚችል ባለሙያ ካለ please ጠቁሙኝ። ስክሪኑን ለማስቀየር ወጪውን (4500-10,000)አልችለውም፣እንዲሁ ለመጠቀም ደግሞ keypad/keyboard ስለተጋረዱ ነው። ተማሪ friendly መፍተሄ
Oct 06, 20250 engagements