#business
ሰላም family አንድጥያቄ ለመጠየቅ ነበረ ሰው ሁሉ online ይሄን ያህል አገኝሁ ይህን ያህል ሰራሁ ይላል አንዳንዴ የሚጠሩት ብር ሁላ እኛ ስንት ቀን ሰርተን የምናገኘው ነው ። እና የሚታወቁት በሙሉ እንሱ እንደ ሚሉት አይነት አይድም ማለት አድካሚና ጥረት የሚፈልጉ ናቸው በደንብ እና የተረዳሁት ነገር በሚስጥር የተያዙት አሪፍ መላ የሚገኝባቸው ይመስለኛል እና ዋና መልክቴ ምንድን ነው እስኪ ከትንሹ በቀን 100 ከ 200 የሚከፍል ኦላይን ቢዝነስ real የሆነ የምታቁ recommended አድርጉ
Oct 05, 20256 engagements