ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ ያለፈው አመት Entrance ተፈትኜ በጥሩ ውጤት አልፌአለሁ እና ደሞ ከ 5 ወር በፊት Online የጀመርኩት ስራ ነበር እና አሪፍ እየሄደልኝ ነው Like በቀን ከ 500 - 800 ብር ባለው እየሰራሁበት ነው። እና ይሄ ስራ እንዲመቸኝ ብዬ የግል ዩኒቨርስቲ ተመዝግቤአለሁ ከስራዬ ጋ ይመቻል ነገር ግን ሰዎች ለምን የግል ገባህ ዩኒቨርሲቲ ብትሄድ ይሻላል ምናምን እያሉ አስጨነቁኝ ። የተሳሳተ ውሳኔ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ?
Oct 05, 2025Sraw mndn new aserin eski bro
Oct 05, 2025