#education
ሰላም ዉድ የAAE ቤተሰቦች: አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኤክስቴንሽን ለመማር አመልክቼ ነበር: እናም የመግቢያ ፈተና ማለትም UAT(Undergraduate Admission Test) እንዳለ ይታወቃል:: ስለዚህም ስለ AAU UAT ምታውቁት ነገር ካለ, UAT Practice Exam(Mock Exam) ካለ እንድትተባበሩኝ ስል በትህትና ጠይቃለሁ:: ስለ መልካም ትብብራቹ አመሰግናለሁ::
Oct 04, 20252 engagements