ይሄ መፅሀፍ የት እንደሚሸጥ የሚያውቅ ወይ ያለው የሚያውሰኝ ካለ አጥቸው ነው
ጃፋር ጋር አለ ወንድሜ። በጣም ገራሚ መጽሐፍ ነው። ኢየሩሳሌምም ሦሥተኛው ኪዳንም አሉ።
Legehar jafar gar tagywalk
https://t.me/ABCMarket11/181590